በኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ቡድን ለአጠቃላይ የጽ/ቤቱ  ሰራተኞች እና ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች  የግንዛቤ  ፈጠራ አካሂዷል፡፡

ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለጽ/ቤት ሰራተኞች  ስለ ድጅታል ኢትዮጵያ ና ስለ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ስለተለሙ ሲስተሞችና ስለ አጠቃቀማቸው ስልጠና አዘል የግንዛቤ ፈጠቃ  መስጠት ተችሏል፡፡

Read More »

የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ስድስት ወር ከአጠቃላይ የጽ/ቤቱ  ሰራተኞች እና አጋር አካላት ጋር የ ስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡

ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ከ ጽ/ቤት ሰራተኞች ጋር አጠቃላይ በስድስት ወሩ በሁሉም ቡድኖች የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ጥሩ አፈጻጸም ያመጡ ሰራተኞችን የእውቅና ሰርትፊኬት መስጠት ተችሏል፡፡

Read More »

የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ

የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን ከጽህፈት ቤቱ ባለሙያወች፣ከስራ አስኪያጆች እና አጋር አካላት ጋር በመገምገም

Read More »