በኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ቡድን ለአጠቃላይ የጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች የግንዛቤ ፈጠራ አካሂዷል፡፡
ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለጽ/ቤት ሰራተኞች ስለ ድጅታል ኢትዮጵያ ና ስለ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ስለተለሙ ሲስተሞችና ስለ አጠቃቀማቸው ስልጠና አዘል የግንዛቤ ፈጠቃ መስጠት ተችሏል፡፡
ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለጽ/ቤት ሰራተኞች ስለ ድጅታል ኢትዮጵያ ና ስለ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ስለተለሙ ሲስተሞችና ስለ አጠቃቀማቸው ስልጠና አዘል የግንዛቤ ፈጠቃ መስጠት ተችሏል፡፡
ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ከ ጽ/ቤት ሰራተኞች ጋር አጠቃላይ በስድስት ወሩ በሁሉም ቡድኖች የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ጥሩ አፈጻጸም ያመጡ ሰራተኞችን የእውቅና ሰርትፊኬት መስጠት ተችሏል፡፡
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን ከጽህፈት ቤቱ ባለሙያወች፣ከስራ አስኪያጆች እና አጋር አካላት ጋር በመገምገም
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ 9 ወር የወሳኝ ኩነት ስልጠና አዘል የስራ ግምገማ እና የቀጣይ ቀሪ ስራወች ግምገማ አካሄዷል፡፡
አስታዳደር ጽ/ቤት በስሩ የሚገኙ ሁሉም የስራ ቡድኖች ጋር እና የ ጽ/ቤቱን ጠቅላላ ስራ ስራ ግምገማ እና በ የካቲት ወር የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ወራትን የስራ