በ2022 ዓ.ም የዞኑ ማህበረሰብ ኑሮ በሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ተደግፎ ማየት፣
ውጤታማ ቴክኖሎጂዎችን በማፈላለግ፣ በመምረጥ፣ በማስገባት፣ በማላመድ፣ በመፍጠር በመጠቀምና ቴክኖሎጂ በማልማትና በማሸጋገር የክልሉን ዕድገት ማረጋገጥ።
እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Value and principles) የሣይንስ ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡድን ዓላማን በማሳካትና የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት የሚከተሉትን እሴቶች በማጐልበት ይጠቀምባቸዋል፡፡
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.