sceince and technology team

ራዕይ (Vision)

በ2022 ዓ.ም የዞኑ ማህበረሰብ ኑሮ በሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ተደግፎ ማየት፣

ተልዕኮ (Mission)

ውጤታማ ቴክኖሎጂዎችን በማፈላለግ፣ በመምረጥ፣ በማስገባት፣ በማላመድ፣ በመፍጠር በመጠቀምና ቴክኖሎጂ በማልማትና በማሸጋገር የክልሉን ዕድገት ማረጋገጥ።

እሴቶች

እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Value and principles) የሣይንስ ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡድን ዓላማን በማሳካትና የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት የሚከተሉትን እሴቶች በማጐልበት ይጠቀምባቸዋል፡፡

  • ቀናነት፤
  • ጥምረት፤
  • ተማሪነት፤
  • ጥልቅ ምልከታ፤
  • ልዩነት መፍጠር፤