28 January 2026
በኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ቡድን ለአጠቃላይ የጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች የግንዛቤ ፈጠራ አካሂዷል፡፡
ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ለጽ/ቤት ሰራተኞች ስለ ድጅታል ኢትዮጵያ ና ስለ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ስለተለሙ ሲስተሞችና ስለ አጠቃቀማቸው ስልጠና አዘል የግንዛቤ...
28 January 2026
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ስድስት ወር ከአጠቃላይ የጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና አጋር አካላት ጋር የ ስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡
ከቀበሌ ስራ አስኪያጆች እና ከ ጽ/ቤት ሰራተኞች ጋር አጠቃላይ በስድስት ወሩ በሁሉም ቡድኖች የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም ጥሩ አፈጻጸም ያመጡ ሰራተኞችን የእውቅና...
01 September 2025
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የ2017ዓ.ም የስራ አፈጻጸምን ከጽህፈት ቤቱ...
27 March 2025
የወሳኝ ኩነት ስልጠና አዘል የስራ ግምገማ
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የ 9 ወር የወሳኝ ኩነት ስልጠና አዘል የስራ ግምገማ እና የቀጣይ ቀሪ ስራወች ግምገማ አካሄዷል፡፡
06 March 2025
የኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የየካቲት ወር የስራ ግምገማ አካሄዷል
አስታዳደር ጽ/ቤት በስሩ የሚገኙ ሁሉም የስራ ቡድኖች ጋር እና የ ጽ/ቤቱን ጠቅላላ ስራ ስራ ግምገማ እና በ የካቲት ወር የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም...