በ2015 ከስርዓተ ፆታ እኩልነት አኳያ የተቃኘ የወረዳዉ እድገት መሰረት የሆነ የመረጃ ፣ የዕቅድ ፣ የክትትልና ግምገማ ስርዓት ሰፍኖ ማየት ፡፡
የወረዳዉን ኢኮኖሚ ሳይንሳዊ በሆነ ጥበብ በረጅም ጊዜ ዕይታ መምራት ፣ ወረዳዊ የልማት ቅደም ተከተል በማውጣት ያለንን ውስን የማስፈጸሚያ ሀብት ውጤታማ በሆኑ የልማት ሥራዎች ላይ ተመድቦ ሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ ፣ የስርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማስፈን መስራት ፣ የወረዳዉን ህዝብ በልማት እኩል ተሳታፊና ፍትሃዊ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፈጣን መዋቅራዊ ለውጥ ማምጣት ፣ በሂደትም ዘላቂ ልማት ማረጋገጥና ድህነትን ትርጉም ባለው ደረጃ መቀነስ፡፡
በወረዳ ዘላቂ ልማትን ለማምጣት የእለት ከእለት ተግባሩን ለማከናወን በሚከተሉት እሴቶች ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.