Vital Event team

Vision

በ2ዐ17 በክልላችንና በወረዳችን የወሣኝ ኩነቶች ምዝገባ ዓለም አቀፍ ደረጃውን ያሟላ ሆኖ ማየት

Mission

  • የተገልጋይና ባለድርሻ አካላትን ግንዛቤ በማሣደግ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የማስመዝገብ ባህልን ማዳበር
  • ዘመናዊ ቴክኖሎጂና አሰራርን በመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አያያዝና ቅብብሎሽ ስርዓት መዘርጋት
  • የወሣኝ ኩነቶች ምዝገባን በጥራት መፈፀም የሚያስችል ተቋማዊ አቅም በመገንባት የተገልጋይ እና ባለድርሻ አካላትን የወሳኝ ኩነቶች መረጃ ፍላጎትን ማርካት

እሴቶች

 

  • የመረጃ ደህንነትና ሚስጥርን እንጠብቃለን
  • እውቀትና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት እንጠቀማለን
  • ቅንጅታዊ አሰራርን እንፈጥራለን
  • ድጋፍና ክትትልን የስራ ማሳለጫ እናደርጋለን
  • ግልፀኝነትና አሣታፊነትን እናረጋግጣለን
  • ብልሹ አሰራርና ኪራይ ሰብሣቢነትን እንፀየፋለን
  • ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን
  • ውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎትን እናረጋግጣለን
  • ጤናማና ምቹ የስራ አካባቢ እንፈጥራለን
  • ትጉህና ታታሪ እንሆናለን