Ethics team

Vision

በ2022 ሙስና ለክልሉ ብልጽግና እንቅፋት እንዳይሆን በማድረግ በአገሪቱ ከሚገኙ የስነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች ግንባር ቀደም ሆኖ መገኘት

Mission

ጠንካራና ኃላፊነቱን በብቃት የሚወጣ አደረጃጀት በመፍጠር የሙስና መከላከልና የሥነ ምግባር አስተምህሮዎች ማስፋፋት፤ ጥናት ተኮር የቅድመ ሙስና መከላከል ሥራዎችን መሥራት፣ በህጉ መሠረት የሀብት ማሣወቅና ማስመዝገብ ሥራዎችን በብቃት መፈጸምና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት ውጤታማነትን ማረጋገጥ፣

ዕሴቶች

  • የመልካም ስነ-ምግባር ተምሳሌት ነን፣
  • በጋራ መስራት
  • ለቀጣይ ለውጥ ዝግጁ ነን
  • የተግባር ሰው ነን